በጋዛ የተኩስ አቁም ውይይቶች መሻሻሎች ቢኖሩም፤ አሁንም ያልተፈቱ ጉዳዮች እንዳሉ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበጋዛ የተኩስ አቁም ውይይቶች መሻሻሎች ቢኖሩም፤ አሁንም ያልተፈቱ ጉዳዮች እንዳሉ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
በጋዛ የተኩስ አቁም ውይይቶች መሻሻሎች ቢኖሩም፤ አሁንም ያልተፈቱ ጉዳዮች እንዳሉ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.08.2025
ሰብስክራይብ

በጋዛ የተኩስ አቁም ውይይቶች መሻሻሎች ቢኖሩም፤ አሁንም ያልተፈቱ ጉዳዮች እንዳሉ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

“በተቻለ ፍጥነት በሃማስ እና በእስራኤል መካከል ስምምነት እንዲፈፀም የትኛውንም ጥረት እናደርጋለን፡፡ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ቁጥጥሯን ለማስፋት የያዘችውን እቅድ ሙሉ በሙሉ እንደምንቃወም በድጋሚ አጽንዖት እሰጣለሁ፡፡ ምክንያቱም ይህ ወደ እልቂት ይመራልና” ሲሉ በድር አብዴላቲ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

ግብጽ በጋዛ ሰርጥ የሁለት ወር የተኩስ አቁም ለማሳካት እያደራደሩ ካሉት ኳታር እና አሜሪካ ጋር በትጋት እየሠራች መሆኑን ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡

የፍልስጤሙ ንቅናቄ በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም ስምምነት ለመድረስ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ለመምከር ተወካዮቹ ካይሮ መግባታቸውን ረቡዕ አስታውቋል፡፡ የሃማስ ከፍተኛ ባለሥልጣን ካህሊል አል-ሃያ ልዑኩን ይመራሉ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0