በአርሜኒያ በእስር ላይ የሚገኙት ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን፤ “በእኛ መንገድ” ተብሎ የሚጠራ የፖለቲካ ንቅናቄ በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርጉ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአርሜኒያ በእስር ላይ የሚገኙት ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን፤ “በእኛ መንገድ” ተብሎ የሚጠራ የፖለቲካ ንቅናቄ በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርጉ አስታወቁ
በአርሜኒያ በእስር ላይ የሚገኙት ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን፤ “በእኛ መንገድ” ተብሎ የሚጠራ የፖለቲካ ንቅናቄ በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርጉ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.08.2025
ሰብስክራይብ

በአርሜኒያ በእስር ላይ የሚገኙት ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን፤ “በእኛ መንገድ” ተብሎ የሚጠራ የፖለቲካ ንቅናቄ በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርጉ አስታወቁ

ℹ ካራፔትያን የአርሜኒያን ሐዋሪያዊት ቤተ-ክርስቲያንን ከመንግሥታዊ ጫና በመከላከላቸው የአገዛዙ አፈና ሰለባ ሆነዋል፡፡

“ሥልጣን ለመያዝ በማነሳሳት” በሚል አጠራጣሪ ክስ፤ ከኩባንያዎቻቸው ሥራ አስፈፃሚዎች ጋር ለጅምላ እስር ተዳርገዋል፡፡ መንግሥት በፍጥነት ባፀደቀው ሕግ የሀገሪቱ ዋና የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር፤ የአርሜኒያ የኤሌክትሪክ ኔትወርኮችን ወርሷል፡፡ የስቶክሆልም የግልግል ዳኝነት የመንግሥትን የባለቤትነት ማዞር ውሳኔ ሕገ-ወጥ ነው ቢልም፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ፓሺንያን ግን ብይኑን ችላ ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0