- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

ከሩሲያ ለዘመናት የተዘረጋው የትምህርት ዕድል ለወጣት አፍሪካዊያን

ከሩሲያ ለዘመናት የተዘረጋው የትምህርት ዕድል ለወጣት አፍሪካዊያን
ሰብስክራይብ
“በውጤቱ እኛንና መሰል ሰዎች ተገኝተዋል፡፡ አሁን በአብዛኛው በተለያዩ የህክምና፣ የእርሻ እና ሌሎች ዘርፎች የሚሰሩ የቀድሞ ተማሪዎች አሉ፤ በፖለቲካው ረገድም ትልቅ ቦታ የደረሱ ሰዎች አሉ፤ በከፍተኛ የስልጣን ወይም የሥራ አመራር ደረጃ ላይ የተቀመጡ ናቸው፡፡ በዚህም በአገሪቷ የተማረው የሰው ኃይል ቁጥር እየጠነከረና እየሰፋ ይሄዳል ማለት ነው፡፡ በምርምሩም የተሰማሩ ሰዎች አሉ ዛሬም ድረስ - ሲሉ ዶ/ር ክብሩ ቸርነት ተናግረዋል”
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በየጊዜው እየጨመረ የመጣው ሩሲያ ለወጣት አፍሪካዊያን ተማሪዎች እያመቻች ያለችው የትምህርት ዕድልና ተያያዥ ጉዳዮች ለመወያየት የቀድሞ የሶቭየት ኅብረት ተማሪዎች ዶ/ር ክብሩ ቸርነት እና ዶ/ር ደረጄ ጌታሁንን ጋብዟቸዋል።
አዳዲስ ዜናዎች
0