የዩክሬን የአሽባሪዎችን ታክቲክ የመጠቀም እርምጃ ተስፋ ከመቁረጥ የተወለደ ነው - ባለሙያ
18:37 13.08.2025 (የተሻሻለ: 18:44 13.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የዩክሬን የአሽባሪዎችን ታክቲክ የመጠቀም እርምጃ ተስፋ ከመቁረጥ የተወለደ ነው - ባለሙያ
የዩክሬናውያኑ ተስፋ መቁረጥን የሚያሳዩ ድርጊቶች እየጨመሩ መጥተዋል የሚሉት የጆሃንስበርግ ዩኒቨርሲቲው ኦስካር ቫን ሂርደን፤ ከመደበኛ ውጊያ ይልቅ የሽብር ድርጊት ናቸው ሲሉ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት ገልፀዋቸዋል፡፡
ዐውደ ውጊያ ላይ የሩሲያ ጦር በአንድ ቀን ብቻ ከ11 አእስከ 20 ኪሎ ሜትሮች በመያዝ በከፍተኛ ሁኔታ እየገሰገሰ በመሆኑ የዩክሬን ኃይሎች እየተሸነፉ ነው፡፡ ይህ አይገመቴ ግስጋሴ ደግሞ የዩክሬን ጦር ኃይልን ውድቀት የሚጠቁም መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ቫን ሂርደን፤ ትራምፕ እና ፑቲን ዘለንስኪን ከውይይቱ ለማግለል ፍላጎት እንዳላቸው መዘገቡን ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ የተቀነባበሩ ሀሰተኛ ጥቃቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ የሚጠቁሙ መረጃዎች አሳማኝ ሆነው አግኝተዋቸዋል፡፡
ባለሙያው መሰለ ዘመቻ ባያስገርምም፤ ነገር ግን ስህተት እንደሚሆን አስጠንቅቀዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X