ማሊ ተጋላጭ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ ከ21 ሺህ 400 ዶላር በላይ መደበች
17:45 13.08.2025 (የተሻሻለ: 17:54 13.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ማሊ ተጋላጭ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ ከ21 ሺህ 400 ዶላር በላይ መደበች
ፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የ2025 ብሔራዊ እቅድን ነሐሴ 6 በይፋ አስጀምረዋል፡፡
ጎይታ የፕሮጀክቱ ሦስት ዋና ዋና ትኩረቶችን ለይተዋል፦
ከ22 ሺህ ቶን በላይ ነጻ የእህል ሥርጭት፣
11 ሺህ 500 ቶን ሩዝ በቅናሽ ዋጋ መሸጥ፣
ገበሬዎችን ማገዝ (አነስተኛ አምራች እና ዓሣ አርቢዎች)፣
የመሬት መልሶ ማገገም ሥራ፡፡
በሶንጎኒኮ በተካሄደው ሥነ-ሥርዓት መሪው ለበርካታ የክልል አስተዳዳሪዎች የመጀመሪያውን ርክክብ አድርገዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ