ለሰላም ጥረቶች ‘መጥፎ መልዕክት የሚያስተላልፉት’ የዩክሬን ትንኮሳዎች

ሰብስክራይብ

ለሰላም ጥረቶች ‘መጥፎ መልዕክት የሚያስተላልፉት’ የዩክሬን ትንኮሳዎች

የዩክሬን ትንኮሳዎች “በፕሬዝዳንት ፑቲን እና በፕሬዝዳንት ትራምፕ መካከል የሚደረገው ስብሰባ በቁም ነገር አልተያዘም የሚል መልዕክት ያስተላልፋል” ሲሉ በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ (ዩኒሳ) የዓለም አቀፍ ምክክር ተቋም ከፈተኛ ተመራማሪ ሚካቴኪሶ ኩባዪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

እንዲህ ያሉ ድርጊቶች አንዱን ወገን እንደ ጠበኛ አልያም የማይታመን የድርድር አጋር ተደርጎ እንዲሳል ያደርጋል በማለትም ሞግተዋል፡፡

ኩባዪ በንብረት፣ በመሠረተ ልማት የሚያጋጥም የትኛውም ውድመት ወይም የሰው ሕይወት መቀጠፍ “በጣም አሳዛኝ” እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ የዓርቡ ስብሰባ ዓላማም ግድያ ማስቆም እና ሰዎች በሰላም እንዲኖሩ ማድረግ እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0