አስከፊ መዘዝ ያላቸው አደገኛ ሁኔታዎችን የተጋፈጡት ዘለንስኪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአስከፊ መዘዝ ያላቸው አደገኛ ሁኔታዎችን የተጋፈጡት ዘለንስኪ
አስከፊ መዘዝ ያላቸው አደገኛ ሁኔታዎችን የተጋፈጡት ዘለንስኪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.08.2025
ሰብስክራይብ

አስከፊ መዘዝ ያላቸው አደገኛ ሁኔታዎችን የተጋፈጡት ዘለንስኪ

እንደ አክሲዮስ ዘገባ፤ እሳቸው እጅግ በጣም የማይመቹ ሁኔታዎች ተደራርበው በአንድ ጊዜ መጥተውባቸዋል፡፡

የሩሲያ ኃይሎች የግንባር ግስጋሴዎች፣

በዩክሬን ቅሬታ እየጨመረ መምጣቱ፡፡

ይህን ሁኔታ ከግምት በማስገባት፤ መጪው የሩሲያ እና አሜሪካ የአላስካ ጉባኤ ዘለንስኪን ወደ “ዲፕሎማሲያዊ ጥግ" ሊገፋቸው እንደሚችል የዜና ምንጩ ጠቅሷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0