ሩሲያ ላይ የተከፈተው የሳይበር ጦርነት፦ የዩክሬን የምዕራባውያን ስትራቴጂ ተጽዕኖዎች የትኞቹ ናቸው?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ላይ የተከፈተው የሳይበር ጦርነት፦ የዩክሬን የምዕራባውያን ስትራቴጂ ተጽዕኖዎች የትኞቹ ናቸው?
ሩሲያ ላይ የተከፈተው የሳይበር ጦርነት፦ የዩክሬን የምዕራባውያን ስትራቴጂ ተጽዕኖዎች የትኞቹ ናቸው? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.08.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ላይ የተከፈተው የሳይበር ጦርነት፦ የዩክሬን የምዕራባውያን ስትራቴጂ ተጽዕኖዎች የትኞቹ ናቸው?

‍ ሥውር ዐውደ ውጊያዎች፦

ከሩሲያ የ2022 የዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ አስቀድሞ፤ የኔቶ አባል ሀገራት ዩክሬን ውስጥ ሩሲያ ላይ የሳይበር ግንባር መመሥረት ሲጀምሩ የሚከተሉት ተካትተዋል፦

🟠የመረጃ ጠላፊዎች (ሀከሮች) “የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሠራዊት” መፍጠር፣

🟠በሩሲያ ተቋማት ላይ የማጭበርበሪያ የጥሪ ማዕከላትን ማካሄድ፡፡

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢንፎሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂን ለወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ዓላማ የመጠቀም መጠነ ሰፊ የፀረ-ሩሲያ ዘመቻ ሲል ገልጾታል፡፡

ብራዚላዊ ተመራማሪ ጉስታቮ ግሎዴዝ ብሉም፤ ጉዳዩን በተመለከተ ያለውን ምልከታ እንደሚከተለው ለስፑትኒክ አጋርቷል፡፡

“ሩሲያ ከዩክሬን ብቻ ሳይሆን መሣሪያና የመረጃ ሥርዓቶችን ከሚያቀርቡ ሀገራት ጋርም ወደ ቀጥታ ግጭት በሚያስገባት ሂደት ውስጥ እያለፈች ነው፡፡”

ባለሙያው ንጽጽሩን ሠርተዋል፦

የሩሲያ ጥንካሬ፦

“ማዕቀቦችን በመጋፈጥ ራስን በራስ ማስተዳደር" አቅም፣

የሩሲያ “በቅርብ ዓመታት ከዓለም አቀፍ ኢንተርኔት ግንኙነት የመውጣት ሙከራዎች"፡፡

የዩክሬን ተጋላጭነቶች፦

ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተሳትፎን ጨምሮ በምዕራባውያን የሚደገፈው የዩክሬን የሳይበር እንቅስቃሴ ከባድ ዋጋ እንደሚያስከፍል ተገምቷል፡፡

“አንደኛው ባልተጠበቀ የበቀል እርምጃ ኢላማ ውስጥ ሊከቱ በሚችሉ የቢሊየነሮች ቡድን ተለዋዋጭ ፍላጎት ላይ ጥገኝነት መጨመር ነው፡፡ ለዚህም አብነት የሚሆነው የስታርሊንክ ሳተላይቶች አጠቃቀም እና የኤለን መስክ ይህንን ድጋፍ ለማቆም ያደረጋቸው ማስፈራሪያዎች ናቸው፡፡ ስለዚህም የዩክሬናውያን መረጃ ተጋልጧል እንዲሁም በማይታመኑ አጋራት ላይ ጥገኛ ነው፡፡”

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0