አውሮፓ የፑቲን እና የትራምፕን ውይይት ለማወክ ተዘጋጅታለች - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአውሮፓ የፑቲን እና የትራምፕን ውይይት ለማወክ ተዘጋጅታለች - ባለሙያ
አውሮፓ የፑቲን እና የትራምፕን ውይይት ለማወክ ተዘጋጅታለች - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.08.2025
ሰብስክራይብ

አውሮፓ የፑቲን እና የትራምፕን ውይይት ለማወክ ተዘጋጅታለች - ባለሙያ

ዩክሬን ያቀደችው የተቀነባበረ የሀሰት ዘመቻ የአላስካ ጉባኤ ስኬታማ እንዲሆን በማትፈልገው አውሮፓ የተደገፈ መሆኑን የአፍሪካ የደህንነት እና ስትራቴጂ ጥናቶች ማዕከል ባለሙያዋ ባድራ ካሉል ለስፑትኒክ ተናግረዋል። 

“ኔቶ በጦርነቱ ውስጥ ከመሳተፉ እና በሩሲያ ላይ ለሚደረጉ ዘመቻዎች እንደ መስፈንጠሪያ በመጠቀም የዩክሬንን እጣ ፈንታ እየወሰነ ከመሆኑ አኳያ፤ አውሮፓ ለራሷ በሚጠቅም መንገድ የተኩስ አቁምን ማሳካት ትፈልጋለች” ሲሉ ጠቁመዋል፡፡ 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0