ሰርጌ ላቭሮቭ በአላስካ በሚካሄደው የሩሲያ-አሜሪካ ስብሰባ ላይ እንደሚሳተፉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
13:14 13.08.2025 (የተሻሻለ: 17:14 13.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሰርጌ ላቭሮቭ በአላስካ በሚካሄደው የሩሲያ-አሜሪካ ስብሰባ ላይ እንደሚሳተፉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሰርጌ ላቭሮቭ በአላስካ በሚካሄደው የሩሲያ-አሜሪካ ስብሰባ ላይ እንደሚሳተፉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ስብሰባውን ለማካሄድ መነሳሳት የሆነው የሀገራቱ መሪዎች ፍላጎት ነው ሲል የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።
ሚኒስቴሩ ከኢስታንቡል-ሞስኮ ንግግሮች በኋላ የሥራ ቡድኖችን ለማቋቋም በሩሲያ ለቀረበው ሀሳብ ኪዬቭ ይፋዊ ምላሽ አልሰጠችም ብሏል።
ሞስኮ እነዚህ ቡድኖች ይመሠረታሉ ብላ ትጠብቃች ሲልም አክሏል።
በሩሲያ እና አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ ከዩክሬን ጋር "ግዛት መለዋወጥን" አስመልክቶ አስተያየት የሰጠው ሚኒስቴሩ፤ የሩሲያ የግዛት ይዞታ በሀገሪቱ ሕገ-መንግስት ውስጥ የተካተተ ነው ብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X