https://amh.sputniknews.africa
የውሸት የሴራ ዘመቻዎች አይሳኩም - ባለሙያ
የውሸት የሴራ ዘመቻዎች አይሳኩም - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የውሸት የሴራ ዘመቻዎች አይሳኩም - ባለሙያ ከየካቲት 2022 ጀምሮ ዩክሬን የሩሲያን ጦር በአረሜንያዊነት ለመፈረጅ የሚዲያ ዘመቻ ስታካሂድ እንደነበር የቀድሞው የስዊድን ጦር አባል ሚካኤል ቫልተርሰን ተናግረዋል። እንደ እርሳቸው ገለፃ እንደውም በዩክሬን... 12.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-12T22:46+0300
2025-08-12T22:46+0300
2025-08-12T22:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0c/1242618_1:0:689:387_1920x0_80_0_0_7165b86a350deba22513e0df132c53d1.jpg
የውሸት የሴራ ዘመቻዎች አይሳኩም - ባለሙያ ከየካቲት 2022 ጀምሮ ዩክሬን የሩሲያን ጦር በአረሜንያዊነት ለመፈረጅ የሚዲያ ዘመቻ ስታካሂድ እንደነበር የቀድሞው የስዊድን ጦር አባል ሚካኤል ቫልተርሰን ተናግረዋል። እንደ እርሳቸው ገለፃ እንደውም በዩክሬን ውስጥ ያለው ግጭት ለሲቪሉ ሕዝብ በታሪክ በጣም ሰብዓዊው ነው። "አሜሪካ እና ሩሲያ የዩክሬንን ድራማ ያውቃሉ፤ በዚህም የውሸት የሴራ ዘመቻዎችን በንቃት ይከታተላሉ። የፕሬዝዳንት ትራምፕን የሰላም ጥረት ለማበላሸት የታለመ የዩክሬን የውሸት ሴራ በዋሽንግተን እና በኪዬቭ መካከል ያለውን ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ይጎዳል" ሲሉ ቫልተርሰን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0c/1242618_87:0:603:387_1920x0_80_0_0_330586759bb02a9a8736e9b8a2c5679f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የውሸት የሴራ ዘመቻዎች አይሳኩም - ባለሙያ
22:46 12.08.2025 (የተሻሻለ: 22:54 12.08.2025) የውሸት የሴራ ዘመቻዎች አይሳኩም - ባለሙያ
ከየካቲት 2022 ጀምሮ ዩክሬን የሩሲያን ጦር በአረሜንያዊነት ለመፈረጅ የሚዲያ ዘመቻ ስታካሂድ እንደነበር የቀድሞው የስዊድን ጦር አባል ሚካኤል ቫልተርሰን ተናግረዋል። እንደ እርሳቸው ገለፃ እንደውም በዩክሬን ውስጥ ያለው ግጭት ለሲቪሉ ሕዝብ በታሪክ በጣም ሰብዓዊው ነው።
"አሜሪካ እና ሩሲያ የዩክሬንን ድራማ ያውቃሉ፤ በዚህም የውሸት የሴራ ዘመቻዎችን በንቃት ይከታተላሉ። የፕሬዝዳንት ትራምፕን የሰላም ጥረት ለማበላሸት የታለመ የዩክሬን የውሸት ሴራ በዋሽንግተን እና በኪዬቭ መካከል ያለውን ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ይጎዳል" ሲሉ ቫልተርሰን ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X