https://amh.sputniknews.africa
የሪፐብሊካኑ የሕግ አውጪ ትራምፕ ለዩክሬን ቢሊየኖች መላክ 'ሰልችቷቸዋል' ሲሉ ተናገሩ
የሪፐብሊካኑ የሕግ አውጪ ትራምፕ ለዩክሬን ቢሊየኖች መላክ 'ሰልችቷቸዋል' ሲሉ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሪፐብሊካኑ የሕግ አውጪ ትራምፕ ለዩክሬን ቢሊየኖች መላክ 'ሰልችቷቸዋል' ሲሉ ተናገሩ “እንደ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሁሉ አብዛኛዎቹ አሜሪካውያን እና በኮንግረስ ውስጥ ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ አባላት የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ሰልችቷቸዋል፤ አሜሪካ... 12.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-12T20:33+0300
2025-08-12T20:33+0300
2025-08-12T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0c/1241552_0:31:599:368_1920x0_80_0_0_2dffbba068dc1db791ef9dcc6c921bd4.jpg
የሪፐብሊካኑ የሕግ አውጪ ትራምፕ ለዩክሬን ቢሊየኖች መላክ 'ሰልችቷቸዋል' ሲሉ ተናገሩ “እንደ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሁሉ አብዛኛዎቹ አሜሪካውያን እና በኮንግረስ ውስጥ ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ አባላት የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ሰልችቷቸዋል፤ አሜሪካ ፍላጎቷ ባልሆነ ጦርነት ቢሊየን ዶላሮችን ማውጣት በቅቷቸዋል። ከሶስት ዓመታት ትርጉም የለሽ መገዳደል በኋላ፤ በሁለቱ ወገኖች መካከል አሁን ሰላም ብቸኛው መፍትሄ ነው። የዚህ አስከፊ ጦርነት ማብቂያው ዘግይቷል" ሲሉ የኮንግረስ አባል ፖል ጎሳር ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ከአሜሪካ ከቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር በአላስካ የዩክሬን ግጭት መፍትሄ ላይ ለመወያየት ዓርብ ቀጠሮ ይዘዋል። ይህ ውይይት በጦር ሜዳው ዩክሬን ሽንፈቶች እያስተናገደች ባለችበት ወቅት እንዲሁም የዩክሬን ልሂቃን እና ሕዝቡ በዘለንስኪ አገዛዝ ላይ የሚያሰማው ተቃውሞ እየጨመረ በመጣበት ወቅት የመጣ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0c/1241552_34:0:566:399_1920x0_80_0_0_e7135b20a86facfcf755ed1b4713d06a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሪፐብሊካኑ የሕግ አውጪ ትራምፕ ለዩክሬን ቢሊየኖች መላክ 'ሰልችቷቸዋል' ሲሉ ተናገሩ
20:33 12.08.2025 (የተሻሻለ: 20:34 12.08.2025) የሪፐብሊካኑ የሕግ አውጪ ትራምፕ ለዩክሬን ቢሊየኖች መላክ 'ሰልችቷቸዋል' ሲሉ ተናገሩ
“እንደ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሁሉ አብዛኛዎቹ አሜሪካውያን እና በኮንግረስ ውስጥ ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ አባላት የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ሰልችቷቸዋል፤ አሜሪካ ፍላጎቷ ባልሆነ ጦርነት ቢሊየን ዶላሮችን ማውጣት በቅቷቸዋል። ከሶስት ዓመታት ትርጉም የለሽ መገዳደል በኋላ፤ በሁለቱ ወገኖች መካከል አሁን ሰላም ብቸኛው መፍትሄ ነው። የዚህ አስከፊ ጦርነት ማብቂያው ዘግይቷል" ሲሉ የኮንግረስ አባል ፖል ጎሳር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ከአሜሪካ ከቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር በአላስካ የዩክሬን ግጭት መፍትሄ ላይ ለመወያየት ዓርብ ቀጠሮ ይዘዋል። ይህ ውይይት በጦር ሜዳው ዩክሬን ሽንፈቶች እያስተናገደች ባለችበት ወቅት እንዲሁም የዩክሬን ልሂቃን እና ሕዝቡ በዘለንስኪ አገዛዝ ላይ የሚያሰማው ተቃውሞ እየጨመረ በመጣበት ወቅት የመጣ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X