ብሪክስ የምስራቅ አፍሪካን የዓሣ ምርት ለማሳደግ ምን ዓይነት ሚና ሊጫወት ይችላል?

ሰብስክራይብ

ብሪክስ የምስራቅ አፍሪካን የዓሣ ምርት ለማሳደግ ምን ዓይነት ሚና ሊጫወት ይችላል?

የብሪክስ አባል ሀገራት በዘርፉ ያሏቸውን ምርጥ ተሞክሮዎች እና ቴክኖሎጂዎች በመቀመር የምስራቅ አፍሪካን የዓሣ ምርት ማሳደግ እንደሚገባ፤ የቪክቶሪያ ሐይቅ ዓሣ ድርጅት የዓሣ ማጥመድ አስተዳደር እና ልማት ዳይሬክተር ፉኩያማ ኤድዋርድ (ዶ/ር) ተናግረዋል።

ዳይሬክተሩ "በዘርፉ ብሪክስ አካባቢ ያሉ ማንጸሪያዎችን እና ምርጥ ልምዶችን እንዲሁም የሚጠቀሟቸውን ቴክኖሎጂዎች ማየት ይገባል። ይህም በእኛ የዓሣ ምርት ዘላቂነት ላይ እሴት መጨመር የሚያስችሉ ስልቶችን ለመለየት ያግዛል" ሲሉ በኢጋድ አባል አገራት የዓሣ ሐብት ልማት ላይ አተኩሮ በአዲስ በተካሄደው ከፍተኛ የምከክር መድረክ ላይ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0