የሰርቢያ ፕሬዝዳንት የሩሲያ ደጋፊ የሆኑ ፖለቲከኞችን ከሥልጣን አንስተዋል የሚሉ ዘገባዎችን አስተባበሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሰርቢያ ፕሬዝዳንት የሩሲያ ደጋፊ የሆኑ ፖለቲከኞችን ከሥልጣን አንስተዋል የሚሉ ዘገባዎችን አስተባበሉ
የሰርቢያ ፕሬዝዳንት የሩሲያ ደጋፊ የሆኑ ፖለቲከኞችን ከሥልጣን አንስተዋል የሚሉ ዘገባዎችን አስተባበሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.08.2025
ሰብስክራይብ

የሰርቢያ ፕሬዝዳንት የሩሲያ ደጋፊ የሆኑ ፖለቲከኞችን ከሥልጣን አንስተዋል የሚሉ ዘገባዎችን አስተባበሉ

"ሰርቢያ አቋሟን እየለወጠች አይደለም፤ ይህንንም የማድረግ ፍላጎት የላትም፡፡ ሰርቢያ ማዕቀብ የመጣል ወይም ፖሊሲዋን የመለወጥ ሃሳብ የላትም። ይሄን ጉዳይ ማን እንደሚፈልገው ወይም ማን እየፈጠረው እንደሆነ አይገባኝም" ሲሉ አሌክሳንደር ቩቺች ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ቀደም ሲል የሰርቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሩሲያን የሚደግፉ ፖለቲከኞችን ከሥልጣን እንዲያነሱ ከምዕራባውያን ጫና እየተደረገባቸው ነው የሚል ዘገባ አውጥተው ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0