የዩክሬን ኃይሎች የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ አቅራቢያ ድብደባ መፈፀማቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ኃይሎች የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ አቅራቢያ ድብደባ መፈፀማቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ
የዩክሬን ኃይሎች የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ አቅራቢያ ድብደባ መፈፀማቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.08.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ኃይሎች የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ አቅራቢያ ድብደባ መፈፀማቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ

በኃይል ማመንጫው ዙሪያ ደረቅ ሣር በእሳት መያያዙን የክልሉ አስተዳዳሪ ዬቭጌኒ ባሊትስኪ አስታውቀዋል፡፡

አክለውም እሳቱ ለኃይል ማመንጫው ምንም ዓይነት የአደጋ ስጋት እንደሌለው ገልጸው፤ ማመንጫው መደበኛ ሥራውን እየሠራ እንደሆነና የጨረር መጠኑም እንዳልጨመረ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0