ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከኃይል ምንጭነት ባሻገር ለሰማያዊ (ለውኃ ሐብት) ኢኮኖሚ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ

ሰብስክራይብ

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከኃይል ምንጭነት ባሻገር ለሰማያዊ (ለውኃ ሐብት) ኢኮኖሚ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ

ከግድቡ በቀን ከ14 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የዓሣ ኃብት እየተገኘ መሆኑን በሚኒስቴሩ የዓሣ ኃብት ልማት ዴስክ ኃላፊ ፋሲል ዳዊት (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የሰማያዊ (ታዳሽ) ኢነርጂ ምንጭ የሆነው ግድቡ፤ በውኃ ቱሪዝም ሰማያዊ ኢኮኖሚ እየገነባ ነው" ብለዋል።

በዓሳ ሐብት ልማት ላይ ያተኮረ የኢጋድ ከፍተኛ የምክክር መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0