https://amh.sputniknews.africa
የአህያ ክሊኒክ፦ በአህዮች እና በባለቤቶቻቸው ህይወት ላይ ያመጣው ለውጥ

Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የሚያስተዳድራቸው የእንስሳት ህክምና ክሊኒኮች፣ የአህዮችን ደህንነት በማሻሻል እና በእነሱ ላይ ጥገኛ የሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ቤተሰቦች እንዴት... 12.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-12T19:00+0300
2025-08-12T19:00+0300
2025-08-12T19:00+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0c/1239689_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_e84bf550bc3c7e6d2aa248d18c8f1d62.png
የአህያ ክሊኒክ፦ በአህዮች እና በባለቤቶቻቸው ህይወት ላይ ያመጣው ለውጥ
Sputnik አፍሪካ
“የአህዮች ዕድሜ ተሻሽሏል። ቀደም ሲል አንድ አህያ እስከ 10 ዓመት ይኖር ነበር፣ ነገር ግን አሁን እስከ 20 ዓመት ሊኖር ይችላል [...] በተጨማሪም የአህያ ባለቤቶችን በአጠቃላይ [የአህዮች] ደህንነታቸው፣ አመጋገባቸው፣ ማለትም የአመጋገብ ስርዓታቸው፣ የመኖሪያ ቤታቸው ሁኔታ ላይ እናስተምራለን።” ዶ/ር ደረጀ ፀጋዬ፣ የእንስሳት ሐኪም
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የሚያስተዳድራቸው የእንስሳት ህክምና ክሊኒኮች፣ የአህዮችን ደህንነት በማሻሻል እና በእነሱ ላይ ጥገኛ የሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ቤተሰቦች እንዴት እንደሚደግፉ እንቃኛለን።
የፕሮጀክቱ መሪ አቶ አለማየሁ ፋንታ፣ የእንስሳት ህክምና ባለሙያ ዶ/ር ደረጀ ፀጋዬ እና ከአካባቢው የአህያ ባለቤት አቶ ጥበበ ሰለሞን ጋር ስለ ክሊኒኩ ምስረታ እና ስላመጣው ለውጥ ውይይት አድርገናል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የሚያስተዳድራቸው የእንስሳት ህክምና ክሊኒኮች፣ የአህዮችን ደህንነት በማሻሻል እና በእነሱ ላይ ጥገኛ የሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ቤተሰቦች እንዴት እንደሚደግፉ እንቃኛለን።የፕሮጀክቱ መሪ አቶ አለማየሁ ፋንታ፣ የእንስሳት ህክምና ባለሙያ ዶ/ር ደረጀ ፀጋዬ እና ከአካባቢው የአህያ ባለቤት አቶ ጥበበ ሰለሞን ጋር ስለ ክሊኒኩ ምስረታ እና ስላመጣው ለውጥ ውይይት አድርገናል፡፡
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0c/1239689_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_312b4b24b2323be4652596de5ae98434.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио