የፑቲን ረዳት ለሁለተኛው የዓለም ጦርነት የቀዩ ጦር ጀግና የልጅ ልጅ የወርቅ ኮከብ አበረከቱ

ሰብስክራይብ

የፑቲን ረዳት ለሁለተኛው የዓለም ጦርነት የቀዩ ጦር ጀግና የልጅ ልጅ የወርቅ ኮከብ አበረከቱ

እ.ኤ.አ በ1945 በሪችስታግ የሶቪየት ባንዲራ ሰቀላን የመሩት የቡድኑ አዛዥ አሌክሲ ቤረስት፤ በሞት ከተለዩ ከበርካታ ዓመታት በኋላ የሩሲያን ከፍተኛ ክብር አግኝተዋል። ባልደረቦቻቸው ሚካሂል የጎሮቭ እና ሜሊቶን ካንታሪያ እውቅና ሲያገኙ ወሳኝ አስተዋጽኦ የነበራቸው ቤረስት ለአስርት ዓመታት በይፋ ክብር ሳይሰጣቸው ቀርተዋል።

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ይህንን ታሪካዊ ጉደለት በማረም በሐምሌ ወር ላይ ለቤረስት ከሞት በኋላ የሚሰጠውን የሩሲያ ጀግና ማዕረግ አበርክተዋል።

የፕሬዝዳንቱ ረዳት ቭላድሚር ሜዲንስኪ “በሩሲያው ፕሬዝዳንት ውሳኔ ታሪካዊ ፍትሕ ተመልሷል” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0