ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.08.2025
ሰብስክራይብ

ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች

ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ለሀገሪቱ ነጻነት እና ሉዓላዊነት ለተዋደቁ ጀግኖች በመታሰቢያነት በቆመው ሐውልት ስር የአበባ ጉንጉን በማኖር ክብር ሰጥተዋል።

በትናንትናው ዕለት ለሀገሪቱ ሕዝብ ባስተላለፉት መልዕክት ቻዳውያን የግል እና የጋራ ነጻነታቸውን እንዲያከብሩ ጥሪ አቅርበዋል።

ቻድ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ በፈረንሳይ ቅኝ ተገዝታለች። እ.ኤ.አ ነሐሴ 11 ቀን 1960 ሀገሪቱ በመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ፍራንኮይስ ቶምባልባዬ አመራር ነጻነቷን አውጃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች - Sputnik አፍሪካ
1/5
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች - Sputnik አፍሪካ
2/5
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች - Sputnik አፍሪካ
3/5
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች - Sputnik አፍሪካ
4/5
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች - Sputnik አፍሪካ
5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0