https://amh.sputniknews.africa/20250811/1229239.html
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች
Sputnik አፍሪካ
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ለሀገሪቱ ነጻነት እና ሉዓላዊነት ለተዋደቁ ጀግኖች በመታሰቢያነት በቆመው ሐውልት ስር የአበባ ጉንጉን በማኖር ክብር ሰጥተዋል። በትናንትናው ዕለት ለሀገሪቱ ሕዝብ ባስተላለፉት... 11.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-11T20:02+0300
2025-08-11T20:02+0300
2025-08-11T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0b/1228229_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d85bf18594dfa138f91c0803c412a821.jpg
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ለሀገሪቱ ነጻነት እና ሉዓላዊነት ለተዋደቁ ጀግኖች በመታሰቢያነት በቆመው ሐውልት ስር የአበባ ጉንጉን በማኖር ክብር ሰጥተዋል። በትናንትናው ዕለት ለሀገሪቱ ሕዝብ ባስተላለፉት መልዕክት ቻዳውያን የግል እና የጋራ ነጻነታቸውን እንዲያከብሩ ጥሪ አቅርበዋል። ቻድ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ በፈረንሳይ ቅኝ ተገዝታለች። እ.ኤ.አ ነሐሴ 11 ቀን 1960 ሀገሪቱ በመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ፍራንኮይስ ቶምባልባዬ አመራር ነጻነቷን አውጃለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0b/1228229_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_445fbe3950021e730427e8349ff39ccb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች
20:02 11.08.2025 (የተሻሻለ: 20:04 11.08.2025) ቻድ 65ኛውን የነጻነት በዓል አከበረች
ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ለሀገሪቱ ነጻነት እና ሉዓላዊነት ለተዋደቁ ጀግኖች በመታሰቢያነት በቆመው ሐውልት ስር የአበባ ጉንጉን በማኖር ክብር ሰጥተዋል።
በትናንትናው ዕለት ለሀገሪቱ ሕዝብ ባስተላለፉት መልዕክት ቻዳውያን የግል እና የጋራ ነጻነታቸውን እንዲያከብሩ ጥሪ አቅርበዋል።
ቻድ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ በፈረንሳይ ቅኝ ተገዝታለች። እ.ኤ.አ ነሐሴ 11 ቀን 1960 ሀገሪቱ በመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ፍራንኮይስ ቶምባልባዬ አመራር ነጻነቷን አውጃለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X