ኢትዮጵያ በብሪክስ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ መድረኮች ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ እንደምትገኝ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በብሪክስ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ መድረኮች ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ እንደምትገኝ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ

በቀጣይ ዓመት መዲናዋ የምታስተናግደውን ፊውቸር ቴክ-2025 ኤክስፖ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ በሰጠበት ወቅት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አማካሪ አብዮት ባዩ፤ ኢትዮጵያ በተለይ ለብሪክስ የሰው ሠራሽ አስተውሎት እና የስታርት አፕ ሁነቶች ልዩ ትኩረት መስጠቷን አንስተዋል።

"ፊውቸር ቴክ ኤክስፖ ላይ በተመሳሳይ የብሪክስ አባል ሀገራት እንደሚሳተፉ እንጠብቃለን። እኛ እንደ መንግሥት ይህንን ዕድል በዘርፉ ከብሪክስ ሀገራት ኩባንያዎች ጋር ያለንን ግንኙነት ለማጠናከር እንጠቀምበታለን" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0