“ብሪክስ ለጀማሪ ስታርት አፖች የዕውቀት እና ቴክኖሎጂ የሽግግር መድረክ ፈጥሯል”

ሰብስክራይብ

“ብሪክስ ለጀማሪ ስታርት አፖች የዕውቀት እና ቴክኖሎጂ የሽግግር መድረክ ፈጥሯል”

የአይሲቲ ፓርክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሄኖክ አሕመድ በ "ፊውቸር ቴክ-2025" ኤክስፖ ይፋ ማድረጊያ መድረክ ላይ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው "የሰው አልባ ሥርዓቶች ፤ የወደፊት ቴክኖሎጂዎች" ዓለም አቀፍ ፎረም ላይ ለመሳተፍ በአይ ሲ ቲ ፓርክ የሚገኙ ኩባንያዎችን ይዘው ወደ ሞስኮ እንደሚያቀኑ ገልጸዋል።

"የሁነቱ ዋነኛ ዓላማ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ ኩባንያዎች መካከል ያለውን ርቀት ለማጥበብ አና የሚመክሩበትን መድረክ ለመፍጠር ነው። በዚህ መንገድም በዘርፉ አስፈላጊ ክህሎቶችን እና ቴክኖሎጂዎችን መገብየት እንችላለን" ብለዋል።

ፊውቸር ቴክ-2025 በመጪው ኅዳር ወር በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0