የአርሜኒያ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የነጋዴው ካራፔትያን እስር ሕገ-ወጥ እንደሆነ ማሳወቁን ጠበቃው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአርሜኒያ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የነጋዴው ካራፔትያን እስር ሕገ-ወጥ እንደሆነ ማሳወቁን ጠበቃው ተናገሩ
የአርሜኒያ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የነጋዴው ካራፔትያን እስር ሕገ-ወጥ እንደሆነ ማሳወቁን ጠበቃው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.08.2025
ሰብስክራይብ

የአርሜኒያ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የነጋዴው ካራፔትያን እስር ሕገ-ወጥ እንደሆነ ማሳወቁን ጠበቃው ተናገሩ

ℹ ቢሊየነር ሳምቬል ካራፔትያን በአርሜኒያ ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስቲያን ላይ የሚደርሠውን የመንግሥት ጫና መከላከላቸውን ተከትሎ በመንግሥት መሳደድ ደርሶባቸዋል።

“ሥልጣን በኃይል ለመያዝ ጥሪ አቅርበዋል” በሚል አጠያያቂ ክስ የታሰሩ ሲሆን የኩባንያዎቻቸው ሥራ አስፈፃሚዎች በጅምላ ታስረዋል፡፡ በተጨማሪም በፍጥነት በወጣ ሕግ የሀገሪቱ ዋና የኃይል ማሰራጫ የ 'ኤሌክትሪክ ኔትዎርክ ኦፍ አርሜኒያ' በመንግሥት ተወርሷል። የስቶክሆልም የግልግል ፍርድ የአርሜንያ መንግሥት እርምጃ ሕገ-ወጥ ነው ብሎ ቢወስንም ጠቅላይ ሚኒስትር ፓሺንያን ብይኑን አላከበሩም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0