ኢትዮጵያ በአንድ ወር ውስጥ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስር ይፋዊ ግብይት እንደምትጀምር ገለፀች
16:20 11.08.2025 (የተሻሻለ: 16:24 11.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በአንድ ወር ውስጥ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስር ይፋዊ ግብይት እንደምትጀምር ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ በአንድ ወር ውስጥ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስር ይፋዊ ግብይት እንደምትጀምር ገለፀች
ለዚህም የውጪ ንግድ ተዋናዮች ዝግጅት እንዲያደርጉ እየተሠራ ነው ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ኢትዮጵያ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተወሰነውን የታሪፍ ቀረጥ ምጣኔ አባል ሀገራቱ እንዲያውቁት ማድረጓም ነው የተገለፀው፡፡
እስካሁን 22 ሀገራት የየራሳቸውን የታሪፍ ሰነድ ማዘጋጃታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ እንዳለው መኮንን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልፀዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X