የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚያስገነባው አውሮፕላን ማረፊያ የገንዘብ ማሰባሰብ ኃላፊነቱን በይፋ ተረከበ
16:00 11.08.2025 (የተሻሻለ: 16:04 11.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚያስገነባው አውሮፕላን ማረፊያ የገንዘብ ማሰባሰብ ኃላፊነቱን በይፋ ተረከበ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚያስገነባው አውሮፕላን ማረፊያ የገንዘብ ማሰባሰብ ኃላፊነቱን በይፋ ተረከበ
በስምምነቱ መሠረት የአፍሪካ ልማት ባንክ ለግንባታው ከሚያስፈለገው 10 ቢሊየን ዶላር፤ 8 ቢሊየን የሚሆነውን ለማሰባሰብ ይሠራል ተብሏል፡፡
ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ሥራ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ለማ ያደቻ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዝዳንት አኪንዉሚ አዴሲና ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል፡፡
በአምስት ምዕራፎች የሚከናወነው የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሲጠናቀቅ በዓመት ከ100 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን ማስተናገድ ይችላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X