የፍልስጤም የጋዜጠኞች ማህበር እስራኤል በጋዛ በዘጋቢዎች ላይ በምትፈፅመው ጥቃት ዙሪያ ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፍልስጤም የጋዜጠኞች ማህበር እስራኤል በጋዛ በዘጋቢዎች ላይ በምትፈፅመው ጥቃት ዙሪያ ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረበ
የፍልስጤም የጋዜጠኞች ማህበር እስራኤል በጋዛ በዘጋቢዎች ላይ በምትፈፅመው ጥቃት ዙሪያ ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.08.2025
ሰብስክራይብ

የፍልስጤም የጋዜጠኞች ማህበር እስራኤል በጋዛ በዘጋቢዎች ላይ በምትፈፅመው ጥቃት ዙሪያ ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረበ

የማህበሩ ምክትል ዳይሬክተር ታክሲን አል-አስታል ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በእስራኤል ጥቃት ምክንያት ለተገደሉት አምስት የአልጀዚራ ሠራተኞች ሞት ተጠያቂ የሆኑትን ለፍትሕ እንዲያቀርብ እንጠይቃለን ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

አልጀዚራ ትናትና ሌሊት በአል-ሺፋ ሆስፒታል አቅራቢያ በሚገኝ ካምፕ ላይ በደረሰ ጥቃት ታዋቂውን ጋዜጠኛ አናስ ጀማል አል-ሸሪፍን ጨምሮ አምስት ሠራተኞቹን እንዳጣ አስታውቋል።

የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ጥቃቱን እንደፈፀመ ያረጋገጠ ሲሆን ሟቹን ጋዜጠኛ “ጋዜጠኛ መስሎ የቀረበ አሸባሪ ” ሲል ፈርጆታል። ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ ባሳለፍነው ሐምሌ በጋዜጠኛው ላይ እየደረሰ ያለው ማስፈራሪያ እንዳሳሰበው በመግለፅ፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጣልቃ እንዲገባ ጠይቆ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0