ፑቲን ከዊትኮፍ ጋር ስላደረጉት ስብሰባ እና ከትራምፕ ጋር ስለሚኖራቸው ቀጣይ ግንኙነት ለየትኞቹ መሪዎች አሳውቀውል?
19:57 10.08.2025 (የተሻሻለ: 20:04 10.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን ከዊትኮፍ ጋር ስላደረጉት ስብሰባ እና ከትራምፕ ጋር ስለሚኖራቸው ቀጣይ ግንኙነት ለየትኞቹ መሪዎች አሳውቀውል?
ለ "ኮመንዌልዝ እና ነፃ ሀገራት" (የቀድሞ የሶቪየት አባላትን ያካተተ) እና ለብሪክስ አቻዎቻቸው።
የቻይና ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ፣
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፣
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ፣
የብራዚል ፕሬዝዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ፣
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ፣
የኡዝቤኪስታን ፕሬዝዳንት ሻቭካት ሚርዚዮዬቭ፣
የካዛክስታን ፕሬዝዳንት ካሲም-ጆማርት ቶካዬቭ፣
የታጂኪስታን ፕሬዝዳንት ኤሞማሊ ራክሞን፣
የኪርጊስታን ፕሬዝዳንት ሳዲር ጃፓሮቭ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X