ኤኮን ከ10 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሞስኮን በሙዚቃዎቹ ሲያደምቃት አምሽቷል

ሰብስክራይብ

ኤኮን ከ10 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሞስኮን በሙዚቃዎቹ ሲያደምቃት አምሽቷል

ዓለም አቀፉ የሂፕ-ሆፕ እና የአር ኤንድ ቢ ኮከብ በሞስኮ የሙዚቃ ኮንሰርት አቅርቧል። የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ እንደዘገበው በመድረኩ “Smack That”፣ “I Wanna Love You” እና “Right Now” ን ጨምሮ ምርጥ ተወዳጅ ዘፈኖቹን ለድግሱ ተሳታፊዎች አቅርቧል።

በአባቱ ሴኔጋላዊ የሆነው እና አብዛኛውን የልጅነት ጊዜውን በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ያሳለፈው ኤኮን፤ በትውልድ ሀገሩ ሴኔጋል ባንዲራ ታጅቦ ሥራውን ሲያቀርብ የኮንሰርቱ ድምቀት ነበር።

ኮከቡ በታዳሚዎች እና በአድናቂዎቹ መካከል በመንሳፈፊያ በመግባት ታዳሚዎቹን አዝናንቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0