በኬንያ በአውቶቡስ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 26 ከፍ ብሏል፤ የካውንቲው አስተዳዳሪ መንገዱ እንደገና እንዲሠራ ጠይቀዋል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኬንያ በአውቶቡስ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 26 ከፍ ብሏል፤ የካውንቲው አስተዳዳሪ መንገዱ እንደገና እንዲሠራ ጠይቀዋል
በኬንያ በአውቶቡስ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 26 ከፍ ብሏል፤ የካውንቲው አስተዳዳሪ መንገዱ እንደገና እንዲሠራ ጠይቀዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.08.2025
ሰብስክራይብ

በኬንያ በአውቶቡስ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 26 ከፍ ብሏል፤ የካውንቲው አስተዳዳሪ መንገዱ እንደገና እንዲሠራ ጠይቀዋል

የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር  በጽኑ ከቆሰሉት የአደጋው ሰለባዎች አንዱ በሆስፒታል ሕይወቱ እንዳለፈ እና ከአደጋው የተረፉ 26 ሰዎች አሁን ላይ የተረጋጋ ሁኔታ ላይ መሆናቸውንና አስቸኳይ ቀዶ ጥገናዎች እየተደረጉ እንደሆነ አክሏል።

▪ የኪሱሙ አስተዳዳሪ አንያንግ ንዮንግኦ ብሔራዊ የመንገዶች ባለሥልጣን አደጋው የደረሰበትን አደባባይ ብቻ ሳይሆን የመንገዱን አጠቃላይ መዋቅርም እንደገና ዲዛይን ሊያደርግ ይገባል ብለዋል።

በአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘገባ መሠረት፤ ሐዘንተኞችን የጫነ የትምህርት ቤት አውቶቡስ አደጋ በሚበዛበት አካባቢ ለመታጠፍ ሲሞክር ኪሱሙ ካውንቲ ውስጥ ቅዳሜ ተገልብጧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0