በጋዛ የእስራኤል መስፋፋት ቀውሱን ያባብሰዋል ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበጋዛ የእስራኤል መስፋፋት ቀውሱን ያባብሰዋል ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
በጋዛ የእስራኤል መስፋፋት ቀውሱን ያባብሰዋል ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.08.2025
ሰብስክራይብ

በጋዛ የእስራኤል መስፋፋት ቀውሱን ያባብሰዋል ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በመግለጫቸው፤ "ውግዘት እና ተቃውሞን የሚቀሰቅሱ ውሳኔዎች እና ዕቅዶችን መተግበር የሰብዓዊ ቀውስ ምልክቶች የታየበትን አስከፊውን የፍልስጤም አስከፊ ሁኔታ እጅግ ሊያባብሰው ይችላል" ብለዋል።



  ይህ እርምጃ ግጭቱን ለማብረድ የሚደረጉ ዓለም አቀፍ ጥረቶችን እንደሚያደናቅፉ እንዲሁም ለክልሉ መረጋጋት ከባድ አሉታዊ ውጤቶችን ሊያስከትል እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0