ፕሬዝዳንት ፑቲን ከብራዚል አቻቸው ሉላ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ፑቲን ከብራዚል አቻቸው ሉላ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን አስታወቀ
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከብራዚል አቻቸው ሉላ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.08.2025
ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከብራዚል አቻቸው ሉላ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ ክሬምሊን አስታወቀ

ፑቲን ለሉላ ዳ ሲልቫ ከዩናይትድ ስቴትስ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር ስላደረጉት ውይይት ገለፃ አድርገውላቸዋል።

የብራዚሉ መሪ በበኩላቸው የዩክሬንን ቀውስ ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፉ ገልጸዋል።

ፕሬዝዳንት ፑቲን በተመሳሳይ ለደቡብ አፍሪካ፣ ቻይና እና ህንድ መሪዎች ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ስላደረጉት ውይይት ማብራሪያ መስጠታቸው የሚታወስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0