ኢትዮጵያ የደመና ማበልፀጊያ ቴክኖሎጂ በሀገር ቤት ማምረት ጀመረች
17:22 09.08.2025 (የተሻሻለ: 17:24 09.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የደመና ማበልፀጊያ ቴክኖሎጂ በሀገር ቤት ማምረት ጀመረች
ሀገሪቱ ከዚህ በፊት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ቴክኖሎጂ ነበር የምትተቀመው።
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ደመናን የማበልፀግ ሙከራ ከአራት ዓመት በፊት መጀመሩን ገልጿል ሲል የዘገበው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው።
ቴክኖሎጂውን ለመጠቀም የሚያስችል አቅም ላይ ግን አልደተደረሰም ተብሏል፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ "ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ላይ ይህንን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ዝናብ እንዲያገኙ ለማድረግ ብዙ አውሮፕላኖች ያስፈልጋሉ። ይህ አቅም ግን ገና የለንም" ብለዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X