#viral| በአርክቲክ ቅዝቃዜ የተሰበረው ሪከርድ፦ ሩሲያዊቷ አትሌት በሰሜን ዋልታ ያስመዘገበችው አስደናቂ የጂምናስቲክ ድል

ሰብስክራይብ

#viral| በአርክቲክ ቅዝቃዜ የተሰበረው ሪከርድ፦ ሩሲያዊቷ አትሌት በሰሜን ዋልታ ያስመዘገበችው አስደናቂ የጂምናስቲክ ድል

ማሪያ ሮስሊያኮቫ በሰሜን ዋልታ በዜማ የታጀበ ጂምናስቲክ በመሥራት የመጀመሪያዋ አትሌት በመሆን የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግባለች።

ሰኔ 30 ሮስሊያኮቫ በሰሜን ኬክሮስ 90 ዲግሪ ላይ በሬባን፣ ኳስና በትር ትርኢቱን አሳይታለች።

ዝግጅቷን ስታቀርብ የነበረው ቅዝቃዜ ለዜሮ ሴልሺየስ የቀረበ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0