የጋና ፕሬዝዳንት ከአሰቃቂው የሄሊኮፕተር አደጋ በኋላ ሕዝቡ አንድ እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ

ሰብስክራይብ

የጋና ፕሬዝዳንት ከአሰቃቂው የሄሊኮፕተር አደጋ በኋላ ሕዝቡ አንድ እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ

"ለጥንካሬ፣ ለመተሳሰብ እና በችግር ወቅት ፀንቶ ለሚቆመው የጋናውያን መንፈስ ጊዜው አሁን ነው” ሲሉ ጆን ድራማኒ ማሃማ ለሀገሪቱ ሕዝብ ንግግር አድርገዋል።

▪ ረቡዕ እለት በደረሰው እና የመከላከያ እና የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮችን ጨምሮ ስምንት ሰዎችን ህይወት ለቀጠፈው የሄሊኮፕተር አደጋ ሰለባዎች የቀብር ሥነ-ሥርዓት በሚቀጥለው አርብ እንደሚፈጸም ፕሬዝዳንቱ አስታውቀዋል።

የበረራ ላይ ድምፅ መቅጂያ መሳሪያዎች መገኘታቸውን እና ለጉዳዩ መርማሪ ቦርድ መቋቋሙን የጠቀሱት ፕሬዝዳንቱ፤ በመከላከያ ሠራዊት አጠቃላይ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን አመልክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0