የአፍሪካ ልማት ባንክ ቢሾፍቱ ለሚገነባው ግዙፉ አየር ማረፊያ የገንዘብ ማሰባሰብ ኃላፊነቱን ሊረከብ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ ልማት ባንክ ቢሾፍቱ ለሚገነባው ግዙፉ አየር ማረፊያ የገንዘብ ማሰባሰብ ኃላፊነቱን ሊረከብ ነው
የአፍሪካ ልማት ባንክ ቢሾፍቱ ለሚገነባው ግዙፉ አየር ማረፊያ የገንዘብ ማሰባሰብ ኃላፊነቱን ሊረከብ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.08.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ቢሾፍቱ ለሚገነባው ግዙፉ አየር ማረፊያ የገንዘብ ማሰባሰብ ኃላፊነቱን ሊረከብ ነው

ለዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪንዌሚ አዴሲና ነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ስምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 10 ቢሊየን ዶላር ወጪ ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል።

ከግንባታው አጠቃላይ ወጪ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 20 በመቶውን ይሸፍናል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0