#viral| የድራጎን የጠፈር መንኮራኩር ጠፈርተኞች ወደ ምድር ለሚያደርጉት ጉዞ ከዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ተነሱ

ሰብስክራይብ

#viral| የድራጎን የጠፈር መንኮራኩር ጠፈርተኞች ወደ ምድር ለሚያደርጉት ጉዞ ከዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ተነሱ

‍ የሩሲያ ጠፈርተኛ ኪሪል ፔስኮቭ ከሁለት አሜሪካውያን እና አንድ ጃፓናዊ የቡድን አባላት ጋር በበረራው ላይ ይሳተፋሉ ተብሏል።

የሩሲያው የሮስኮስሞስ የጠፈር ምርምር ተቋም እንዳስታወቀው መንኮራኩሩ በዛሬው ዕለት በካሊፎርኒያ ባሕር ላይ እንደሚያርፍ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0