ኢራን ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች የእስራኤልን ጋዛን የመቆጣጠር እቅድ እንዲመረምሩ ጥሪ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢራን ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች የእስራኤልን ጋዛን የመቆጣጠር እቅድ እንዲመረምሩ ጥሪ አቀረበች
ኢራን ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች የእስራኤልን ጋዛን የመቆጣጠር እቅድ እንዲመረምሩ ጥሪ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.08.2025
ሰብስክራይብ

ኢራን ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች የእስራኤልን ጋዛን የመቆጣጠር እቅድ እንዲመረምሩ ጥሪ አቀረበች

"ጋዛን ሙሉ በሙሉ የመቆጣጠር ማስፈራሪያ...የእስራኤል መንግሥት በጋዛ የዘር ማጽዳት እና በፍልስጤማውያን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመፈጸም ፍላጎት እንዳለው የሚያሳይ ሌላ ግልጽ ምልክት ነው” ነው ሲሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢስማኢል ባጌኢ ተናግረዋል።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፤ ቴል አቪቭ የፀጥታ ቀጣናውን ለማረጋገጥ መላውን የጋዛ ሰርጥ በመቆጣጠር ወደ አዲስ የ “ሲቪል አስተዳደር” ለማስተላለፍ

እንዳቀደች ሐሙስ አስታውቀዋል። የእስራኤል ካቢኔ የጠቅላይ ሚኒስትሩን እቅድ ተቀብሏል።

ቬንዙዌላ፣ ቱርክ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች፣ ስፔን፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጂየም እና ካናዳ የእስራኤልን የጋዛን ሰርጥ የመቆጣጠር እቅድ አውግዘዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0