ኢትዮጵያ ወደ ጎረቤት ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የመንገድ ትራንስፖርት ለመጀመር ንግግር ጀመረች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ወደ ጎረቤት ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የመንገድ ትራንስፖርት ለመጀመር ንግግር ጀመረች
ኢትዮጵያ ወደ ጎረቤት ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የመንገድ ትራንስፖርት ለመጀመር ንግግር ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.08.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ወደ ጎረቤት ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የመንገድ ትራንስፖርት ለመጀመር ንግግር ጀመረች

መንግሥት ከጂቡቲ፣ ከሶማሊላንድ እና ከኬንያ ጋር የሕዝብ ትራንስፖርት ለመጀመር እየተወያየ እንደሆነ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጿል።

ትራንስፖርቱን በ2018 ለመጀመር ምክክር እየተደረገ እንደሆነ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ነው ያስታወቀው።

ዕቅዱ የተሳሳረች እና የተዋሃደች አፍሪካን የመፍጠር አለማ ካለው የአህጉሪቱ አጀንዳ 2063 ጋር እንደሚጣጣም ተመላክቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0