በሬክተል ስኬል 4.6 የተመዘገበ ጠንካራ ርዕደ መሬት ትናትና ሌሊት ተከሰተ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሬክተል ስኬል 4
በሬክተል ስኬል 4 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.08.2025
ሰብስክራይብ

በሬክተል ስኬል 4.6 የተመዘገበ ጠንካራ ርዕደ መሬት ትናትና ሌሊት ተከሰተ

ከደብረ ብርሃን በ67 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የተከሰተው ርዕደ መሬት የጥልቀቱ መጠን እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ዝቀተኛ እንደሆነ ተገምቷል።

ንዝረቱ በሸዋሮቢት፣ በደብረሲና፣ በደብረብርሃን፣ በአጣዬ፣ በመላው አዲስ አበባ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች እንደተሰማ ተዘግቧል።

በኢትዮጵያ ባለፉት ወራት ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ የሚታወስ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0