የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ የክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ለማቋቋም እንቅስቃሴ መጀመሩን የአፍሪካ ክልላዊ ቢሮ (አፍሮ) ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ ያኩት ጃናቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ

ሰብስክራይብ

የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ የክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ለማቋቋም እንቅስቃሴ መጀመሩን የአፍሪካ ክልላዊ ቢሮ (አፍሮ) ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ ያኩት ጃናቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፁ

ዳይሬክተሩ አፍሪካ በኮቪድ 19 ወቅት የነበራት አጠቃላይ የክትባት ድርሻ ከ3 በመቶ ያነሰ እንደነበር በማስታወስ በቀጣይ ሊከሰቱ ለሚችሉ ወረርሽኞች ትምህርት ሊወሰድ እንደሚገባም አጽዕኖት ሰጥተዋል።

"አፍሮ ክትባቶችን የማምረት አቅም እንዲኖረው ሥራዎች ተጀምረዋል። አልጄሪያ፣ ሩዋንዳ እና ሌሎች ሀገራትም ለዚህ የክትባት ምርት ትኩረት ሰጥተዋል። የክትባት ምርቱን እንዴት እና በየትኞቹ መመዘኛዎች እንቆጣጠረው በሚለው ላይ ውይይቶች እየተደረጉ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0