ሰላም እና ብዝኃነት፦ ኒጀር የሳሕል ቀጣናን በባሕል ፌስቲቫል አሰባስባለች

ሰብስክራይብ

ሰላም እና ብዝኃነት፦ ኒጀር የሳሕል ቀጣናን በባሕል ፌስቲቫል አሰባስባለች

የኒጀሩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሶንግሃይ እና የዘርማ-ዳንዲ ቋንቋዎችን እና ባሕሎችን ለማስተዋወቅ ያለመ ዓለም አቀፍ ኮንፍረስ ማክሰኞ በኔያሜ ማስጀመራቸውን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡

የባሕል መሰባሰቡ እስከ ዕሁድ የሚቀጥል ሲሆን ብዝኃነትን ለማክበር፣ ሰላምን ለማስፋት እና በሳሕል ቀጣና አንድነትን ማጠናከር ግቡ አድርጓል፡፡

ከቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ፣ ቤኒን፣ ጋና፣ ኮትዲቯር፣ ሱዳን፣ አልጄሪያ እና ጊኒ በርካታ ልዑካን ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0