ፑቲን እና ሞዲ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን እና ሞዲ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ክሬምሊን አስታወቀ
ፑቲን እና ሞዲ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ክሬምሊን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.08.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ሞዲ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ክሬምሊን አስታወቀ

ክሬምሊን በመግለጫው የሩሲያው ፕሬዝዳንት ረቡዕ ከአሜሪካ መልዕክተኛ ስቲቨን ዊትኮቭ ጋር በሞስኮ ባደረጉት ስብሰባ የተገኙ ዋና ዋና ውጤቶችን ማጋራታቸውን ገልጿል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ሕንድ የዩክሬን ቀውስ በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈታ ባላት አቋም መጽናቷን ዳግም ማረጋገጣቸውን መግለጫው አትቷል፡፡

መሪዎቹ በዐቢይ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ሐሳብ መለዋወጣቸውንም አትቷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0