#viral |የጃፓን ከተማን ያጥለቀለቀው ከባድ ዝናብ ቢያንስ ሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ

ሰብስክራይብ

#viral |የጃፓን ከተማን ያጥለቀለቀው ከባድ ዝናብ ቢያንስ ሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ

የጃፓን ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ፣ ካጋሺማ ግዛት ከዚህ ቀደም ያላየችውን ከፍተኛ የዝናብ መጠን እያስተናገደች መሆኑን አስታውቋል፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች በ2 ሠዓታት ውስጥ ብቻ የ1 ወር ከ15 ቀን ዝናብ እንደዘነበ የሀገሪቱ ሚዲያ ገልጿል፡፡

እስከ እሁድ ድረስ የሚቀጥል ወጀብ መኖሩ ስለተተነበየ፣ ከአርብ ማለዳ ጀምሮ “የከባድ ዝናብ አደጋ ማስጠንቀቂያ” ተግባራዊ በማድረግ ባለሥልጣናት ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0