ሺ ጂንፒንግ እና ፑቲን በስልክ መወያየታቸውን የቻይና ሴንትራል ቴሌቪዥን ዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሺ ጂንፒንግ እና ፑቲን በስልክ መወያየታቸውን የቻይና ሴንትራል ቴሌቪዥን ዘገበ
ሺ ጂንፒንግ እና ፑቲን በስልክ መወያየታቸውን የቻይና ሴንትራል ቴሌቪዥን ዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.08.2025
ሰብስክራይብ

ሺ ጂንፒንግ እና ፑቲን በስልክ መወያየታቸውን የቻይና ሴንትራል ቴሌቪዥን ዘገበ

የቻይና ፕሬዝዳንት ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ቤጂንግ በሩሲያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው ግንኙነት መሻሻሉን በበጎው እንደምትቀበል ገልፀዋል።

የዩክሬን ቀውስን በተመለከት ውስብስብ ለሆኑ ጉዳዮች መፍትሄ ማግኘት ቀላል እንዳልሆነ እና ቻይና ለሰላምና ድርድር የምትሰጠውን ድጋፍ እንደምትቀጥል ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0