የጋና ፋይናንስ ሚኒስትር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸውን ያጡትን የመከላከያ ሚኒስትር ቦታ በጊዜያዊነት ያዙ

© telegram sputnik_ethiopiaየጋና ፋይናንስ ሚኒስትር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸውን ያጡትን የመከላከያ ሚኒስትር ቦታ በጊዜያዊነት ያዙ
የጋና ፋይናንስ ሚኒስትር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸውን ያጡትን የመከላከያ ሚኒስትር ቦታ በጊዜያዊነት ያዙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ

የጋና ፋይናንስ ሚኒስትር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸውን ያጡትን የመከላከያ ሚኒስትር ቦታ በጊዜያዊነት ያዙ

ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሐማ የቀደሞው መከላከያ ሚኒስትር ኤድዋርድ ኦማኔ ቦአማህ እና ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የገንዘብ ሚኒስትራቸው ካሴል አቶ ፎርሶንን ጊዜያዊ የመከላከያ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡

ፎርሶን ማሐማ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ ነበር በጥር ወር የገንዘብ ሚኒስትር ኃላፊነቱን የያዙት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0