#viral| የእግዜር ቁጣ? በቻይና አንድ መኪና ሦስት ጊዜ በመብረቅ ቢመታም ሹፌሩ ጉዳት ሳይደርስበት አምልጧል

ሰብስክራይብ

#viral| የእግዜር ቁጣ? በቻይና አንድ መኪና ሦስት ጊዜ በመብረቅ ቢመታም ሹፌሩ ጉዳት ሳይደርስበት አምልጧል

በዳሽቦርድ ካሜራ የተቀረፀው አስገራሚ ምሥል በጉዋንሺ ክልል ቤሃይ ከተማ በአስፈሪ ወጀብ ወቅት አንድ ኤስዩቪ መኪና በመብረቅ ሲመታ ያሳያል፡፡  

‍ የመብረቁ ብልጭታ ፍንጥርጣሪ በየአቅጣጫው ሲበተን ቢታይም ሹፌሩን ሳይነካ አልፏል። "አለመራገሜ ጠቅሞኛል!" በማለት በኋላ ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ በቀልድ መልክ ተናግሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0