“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአፍሪካ ፕሮጀክት ነው”

ሰብስክራይብ

“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአፍሪካ ፕሮጀክት ነው”

ግድቡ ክልላዊ ውሕደት በመፍጠር ረገድ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢ/ር አሸብር ባልቻ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃል ገልፀዋል፡፡

"ከግድቡ የሚመነጨው ኃይል አሁን ወደ ኬንያ፣ ሱዳን፣ ጂቡቲ...እየተላከ ነው። እኛ ግድቡ የኢትዮጵያ ሳይሆን የአፍሪካ ፕሮጀክት ነው እንላለን። ግድቡ ለአፍሪካ ብልጽግና የተገነባ ነው" ብለዋል።

ሕዳሴ በኃይል ትስስር የአፍሪካን የ2063 አጀንዳ እያሳካ መሆኑንም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0