የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ድርብ መስፈርት በምሁሩ እይታ

ሰብስክራይብ

የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ድርብ መስፈርት በምሁሩ እይታ

ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የኃያላን ሀገራትን ግፍ ማየት እንዳይችል በፖለቲካ አጀንዳ ተጋርዷል ያሉት የማኀበራዊ አንትሮፖሎጂስት እና የወራቤ ዩኒቨርሲቲ መምህር መሐመድ አወል ሀጎስ ናቸው፡፡

በአሁኑ ወቅት በፍርድ ቤቱ እየታዩ ካሉ 33 ጉዳዮች ውስጥ ከ9 በመቶ የሚበልጡት አፍሪካን አሊያም የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን የተመለከቱ እንደሆኑ ያወሱት አቶ መሐመድ፤ ይህም በአጋጣሚ የሆነ ሳይሆን በጥልቅ መድልኦ የመጣ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

"ለምሳሌ አሜሪካኖች በኢራቅ እና በአፍጋኒስታን ላይ ከባድ ወንጀሎችን ፈጽመዋል፤ ነገር ግን ማንም ደፍሮ አንዳች ነገር ሊያደርግ አሊያም ኃያላን መንግሥታትን ለፍርድ ቤቱ ሊያቀርብ አልቻለም። ስለዚህ ይህ እየተመረጠ የሚተገበር ፍትሕ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0