ከአሁን በኋላ ለዳታ ማይኒንግ ፈቃድ አይሰጥም - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከአሁን በኋላ ለዳታማይኒንግ ፈቃድ አይሰጥም ተባለ - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ከአሁን በኋላ ለዳታማይኒንግ ፈቃድ አይሰጥም ተባለ - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.08.2025
ሰብስክራይብ
ከአሁን በኋላ ለዳታ ማይኒንግ ፈቃድ አይሰጥም - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል


“ዳታ ማይኒንግ ሙሉ በሙሉ አቁመናል” ያለው ተቋሙ ተጨማሪ የዳታ ማይኒንግ ውል እየፈጸመ እንዳልሆነና ለአገልግሎቱ ወደ ፊት ፈቃድ እንደማይሰጥ አስታውቋል፡፡


ዘርፉ ብዙ ኢነርጂ ከመጠቀሙ በተጨማሪ የሰው ኃይልና ተጨማሪ ግብዓት እንደማይሰጥ በመግለጽም፤ ያሉትን ተቋማት በሂደት በዋጋና በሌሎችም መንገዶች ዘርፉን ለቀው እንዲወጡ የማድረግ ፍላጎት እንዳለውም ነው የገለጸው፡፡

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከዳታ ማይኒንግ ሽያጭ ከ22ኦ ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0