በኬንያ መዲና አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ ብዙ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ

ሰብስክራይብ

በኬንያ መዲና አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ ብዙ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ

ናይሮቢ አቅራቢያ የተከሰከሰው አነስተኛ አውሮፕላን የአየር አምቡላንስ መሆኑን የኬንያ የአቪዬሽን ባልሥልጣን አስታውቋል፡፡

አውሮፕላኑ የበረራ ቡድን አባላት እና የሕክምና ባለሙያዎችን ጨምሮ ቢያንስ አራት ሰዎችን አሳፍሮ እንደነበር ተናግረዋል፡፡

አደጋው በጦር ሠፈር አቅራቢያ በመከሰቱ መኮንኖች ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ ማስቻሉን ሚዲያ ገልጿል፡፡ የመከላካያ ሠራዊት እና ፖሊስ የፍለጋ እና የነፍስ አድን ሥራ እያከናወኑ ነው፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በኬንያ መዲና አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ ብዙ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በኬንያ መዲና አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ ብዙ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0